ኤጉሲ ሾርባ: የናይጄሪያ ተወዳጅ ምግብ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኤጉሲ ሾርባ: የናይጄሪያ ተወዳጅ ምግብ
ታትሟል

ኤጉሲ ሾርባ ከሜሎን ፍሬ ይሰራል። በተለያየ መንገድ ቢሰራም በመላው ናይጄሪያ ተወዳጅ ምግብ ነው። ከሩዝ፣ ሴሞሊና እና እንደ ገንፎ ካሉ ምግቦችም ጋር ማቅረብ ይቻላል።