ካቸፑሪ የተባለውን የጆርጂያ ምግብ ምን ያህል ያውቁታል?
ታትሟል
ካቸፑሪ 'የአይብ ዳቦ' ማለት ነው። አድጃሩሊ ካቸፑሪ የመጣው በምዕራብ ጆርጂያ ከሚገኘው አጃር ግዛት ነው። ካቸፑሪ ዋነኛ ምግብ በመሆኑ የዋጋ ግሽበት ሲያጋጥም ለመለካትም ይረዳል።