"ኢትዮጵያውያን ከኤርትራውያን ጎረቤቶቻቸው ጋር በሰላም መኖር ይሻሉ" ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, "የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ጋር ሰላም እንዲኖር መፈለጉ አዲስ ነገር አይደለም" ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
ታትሟል

ኢትዮጵያ የአልጀርስ ስምምነትሙሉ ለሙሉ እተገብራለሁ ማለቷን ተከትሎ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስአበባ እንደሚልኩ ገልፀዋል።