የምግብ አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ ቀላሉ አማራጭ!

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ንፍሳትን ለምግብነት ማዋል!
ታትሟል

ከ30 ዓመታት በኋላ የዓለማችን ህዝብ ቁጥር 9.7 ቢሊዮን ይደርሳል። 9.7 ቢሊዮን ህዝብ ለመመገብ የምግብ አቅርቦት በእጥፍ መጨመር ይኖርበታል። ተመራማሪዎች ይህን ማድረግ የሚቻል አይሆንም ይላሉ። ስለዚህም አንድ አማራጭ ይጠቁማሉ። ንፍሳትን ለምግብነት ማዋል!